ዘላለም ሽፈራው የወልዲያ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የወልዲያ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን ክለቡ በይፋዊ የፌስቡክ ገፅ አስታውቋል። ወልዲያ የውድድር…

ሪፖርት | ኤሌክትሪክ ላለመውረድ በሚያደርገው ትግል ወስጥ ወሳኝ ድል አሳክቷል

በአዲስ አበባ ስታድየም ወልዲያን ያስተናገደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአንጋፋው አጥቂ ታፈሰ ተስፋዬ ድንቅ ግብ ታግዞ 1-0 በማሸነፍ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | 22ኛ ሳምንት የሚያዚያ 20 ጨዋታዎች

ዛሬ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ነገ በይርጋለም ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ በሚደረጉ ሶስት ጨዋታዎች…

Continue Reading

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠናው የራቀበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ሰበታ ላይ የተካሄደው የወልዲያ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በሲዳማ 2-1 አሸናፊነት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የሚያዚያ 14 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

ትላንት በአንድ ጨዋታ የጀመረው የሊጉ 21ኛ ሳምንት ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይደረጉበታል። በሰበታ ፣ ሀዋሳ ፣ ጅማ…

Continue Reading

ኃይማኖት ግርማ ወልዲያን በዋና አሰልጣኝነት ይመራሉ

ወልዲያ ዋና አሰልጣኙ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን በቅጣት ፣ ም/አሰልጣኙ ኃይማኖት ግርማ ደግሞ በመልቀቃቸው ምክንያት በ20ኛው ሳምንት ቡድኑ…

ሪፖርት| መቐለ ከተማ እና ወልዲያ ነጥብ ተጋርተዋል

20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውል አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ መቐለ ከተማን ከወልዲያ ጋር…

ወልዲያ | አዳሙ መሐመድ ልምምድ ሲጀምር ምክትል አሰልጣኙ ወደ ስራቸው ሊመለሱ ይችላሉ

በጉዳት ምክንያት በዘንድሮ አመት ፈታኝ ግዜ ያሳለፈው የወልዲያው ጋናዊ ተከላካይ አዳሙ መሐመድ ለህክምና ወደ ሀገሩ ጋና…

የዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር በወልዲያው ጨዋታ ዙርያ መግለጫ አወጣ

በወልዲያ እና በፋሲል ከተማ ጨዋታ ላይ የተፈጠረውን አሳዛኝ ድርጊት አስመልክቶ የኢትዮዽያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማህበር…

ሪፖርት | የወልዲያው ጨዋታ በአሳዛኝ ትዕይንት ተቋርጧል

ወልዲያ ፋሲል ከተማን በሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታድየም ያስተናገደበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የዛሬው…