የጣና ሞገዶቹ የግብ ዘብ አስፈርመዋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ተበልጦ የሊጉን ዋንጫ…

ኢትዮጵያ መድን አማካይ አስፈርሟል

በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ አማካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ…

ዐፄዎቹ ውበቱ አባተን በይፋ በአሠልጣኝነት የሾሙበትን መግለጫ ሰጡ

👉\”…በሁለተኛው ዓመት የሊጉን ዋንጫ የማንሳት ግዴታ በውሉ ላይ ተቀምጧል\” አቶ ባዩ አቧይ 👉\”ሊጉ ላይ ካሉ አሠልጣኞች…

ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል

በአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የሚመራው ሲዳማ ቡና የግራ መስመር ተከላካዩን የመጀመሪያ የክለቡ ፈራሚ አድርጓል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ዐፄዎቹ ሁለተኛ ተጫዋች ለማግኘት ተቃርበዋል

ከቀናት በፊት ቃልኪዳን ዘላለምን ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች ሁለተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሰዋል። አሠልጣኝ ውበቱ…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን…

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ቀጥሯል

ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝ የቀጠረው ሀድያ ሆሳዕና እያሱ መርሀፅድቅን በረዳትነት በድጋሚ ሾሟል። ከሳምንታት በፊት ዮሐንስ ሳህሌን…

ኢትዮጵያ መድን የመስመር አጥቂ አስፈረመ

የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌው ኢትዮጵያ መድን የአምበሉን ውል ሲያራዝም የመስመር አጥቂም ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። በፕሪምየር ሊጉ ባደገበት…

ንግድ ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

የአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግራ መስመር ተከላካይ እና አጥቂ አስፈረመ። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

ቸርነት ጉግሳ የጣና ሞገዱን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለተከታታይ ሁለት ዓመታት የሊጉን ዋንጫ ያነሳው የመስመር አጥው ቸርነት ጉግሳ ባህርዳር ከተማን ለመቀላቀል…