የሀቢብ ከማል የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 እንዲረታ አድርጋለች። ኢትዮጵያ ቡና ከሀዲያ…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | 30 ሙከራዎች የተስተናገዱበት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
ጥሩ ፉክክር የተደረገበት የፋሲል ከነማ እና ወልቂጤ ከተማ ፍልሚያ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተደምድሟል። በ12ኛ ሳምንት ከሊጉ…
መረጃዎች | 48ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉ ሁለት የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከወልቂጤ…
ከፍተኛ ሊግ | የ4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
በቶማስ ቦጋለ እና ጫላ አቤ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ትናንት እና ዛሬ በድምሩ 20 ጨዋታዎች ሲደረጉ የሦስቱም…
Continue Reading
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ፣ ንፋስ ስልክ እና መቻል ወሳኝ ነጥብ አግኝተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተጀምረው መቻል ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ድል ሲያገኝ ድሬዳዋ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
ሦስት ብቻ ዒላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎችን በተመለከትንበት እምብዛም ለተመልካች ሳቢ ባልነበረው የምሽቱ መርሃግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዲያ…
ሪፖርት | ድንቅ ግቦች ያሳየን ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
ሳቢ በነበረው የ13ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ባህር ዳር ከተማን 3-2 በማሸነፍ የድሬዳዋ ቆይታውን በድል አጠናቋል።…
መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 13ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያገኝባቸውን ሁለት መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ12ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የነጠረ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾች እምብዛም ባልታዩበት የ12ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በአንፃራዊነት የተሻሉትን በመምረጥ ተከታዩን ምርጥ ቡድን…

