የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ 11 ጨዋታዎችን ሲያስተናግድ ቤንች ማጂ ቡና እና ሻሸመኔ ከተማ ወሳኝ ድሎች አሳክተዋል።…
01 ውድድሮች
ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ አፄዎቹን አሸንፈዋል
ተጠባቂው በነበረው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን 2-1 በማሸነፍ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት ወደ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከአምስት ተከታታይ አቻዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
የብሩክ በየነ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1-0 እንዲያሸንፍ አድርጋለች። ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ከተጠናቀቀው…
መረጃዎች | 73ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ18ኛው ሳምንት ነገ የሚያስተናግዳቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ…
ከፍተኛ ሊግ | የ18ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሀዋሳ እና ባቱ ከተሞች በሚደረጉት ሁለት ምድቦች ስድስት ጨዋታዎችን አስተናግዷል። በቴዎድሮስ ታከለ እና…
ሪፖርት | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ መቻልን በማሸነፍ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ከሦስት ነጥብ ጋር ተገናኝቷል። አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ነጥብ ጥለዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊሶሽ ከአሸናፊው ስብስባቸው…
መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ18ኛ ሳምንት የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ…
የለገጣፎ ግብ ጠባቂ ቅጣት ተላለፈበት
በአዳማ ከተማ በተካሄዱ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መነሻነት በሊጉ አስተዳዳሪ በተወሰዱ የዲስፕሊን እርምጃዎች ሁለት ተጫዋቾች እና አንድ…
ከፍተኛ ሊግ | የ17ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ \’ሐ\’ ዛሬ ድል ያደረገው ገላን ከተማ በግብ ልዩነት ምድቡን መምራት ጀምሯል። ምድብ…

