የቀድሞው አሰልጣኙ በፀሎት ልዑልሰገድን ከወር በፊት የሾመው ኢትዮጵያ መድን የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅሞ የነባር ተጫዋቾችን ኮንትራትም…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ | አርሲ ነገሌ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አርሲ ነገሌ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችንም ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል፡፡ በቅርቡ የቀድሞው…
ከፍተኛ ሊግ | ንግድ ባንክ በአዲስ መልክ በ25 ተጫዋቾች ቡድኑን አዋቅሮ ዝግጅቱን ጀምሯል
በአዲስ መልክ የተቋቋመውና አሠልጣኝ ደጋረገ ይግዛውን የቀጠረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 25 ተጫዋቾችን በማስፈረም ዝግጅቱን ሲጀምር በዛሬው…
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ አረጋይ ወንድሙ እየተመራ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየከወነ የሚገኘው ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ…
የመከላከያ ክስ ውድቅ ሆኗል
በሦስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ ከተማ የተረታው መከላከያ ያቀረበው የተጫዋች ተገቢነት ክስ ውድቅ ሆኖበታል። አዲሶቹ…
በፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች ላይ ቅጣት ተጥሏል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የዲሲፕሊን ጥሰት በፈፀሙ ተጫዋቾች እና ሌሎች አካላት ላይ…
አዲስ አበባ ከተማ ቅጣት ሲተላለፍበት ቡድን መሪውም ታግደዋል
አዲስ አበባ ከተማ በፈፀመው የዲሲፕሊን ጥሰት የገንዘብ ቅጣት ሲጣልበት የክለቡ ቡድን መሪውም የስድስት ወራት የዕግድ ውሳኔ…
ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ ዘጠኝ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውልም አድሷል
ጋሞ ጨንቻ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ ስድስት ነባሮችን ኮንትራትም አራዝሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተካፋይ ከሆኑ…
ዋልያዎቹ ከሜዳቸው ውጪ ከዚምባቡዌ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
የዓለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታውን ዛሬ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሜዳው ውጪ ከዚምባቡዌ ጋር ነጥብ ተጋርቶ…
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ተካፋዩ ሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ኤፍሬም ዓለምነህን በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም ረዳቱንም አሳውቋል፡፡…

