ሪፖርት | የወልዋሎ እና ድሬዳዋ ጨዋታ በዝናብ ምክንያት ተቋርጦ ወደ ነገ ተላልፏል

ዓዲግራት ላይ ድሬዳዋን ከወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያገናኘው ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት ዘልቆ በሁለተኛው አጋማሽ በከባድ ዝናብ ምክንያት…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ሰበታ ላይ ወልዲያን የገጠመው ወላይታ ድቻ 3-0 አሸንፎ ከመውረድ የተረፈበትን ውጤት…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መንታ መንገድ ላይ ቆሟል

09፡00 ላይ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም የጀመረው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በኤሌክትሪክ 2-1 አሸናፊነት…

አርባምንጭ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ ወርዷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወሳኝ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲካሄዱ ሁለተኛው ወራጅ ቡድን የተለየበት ውጤቶች ተመዝግበዋል። ዛሬ በተደረጉ…

የወራጅ ቀጠናው የፍፃሜ ቀን

የመጨረሻ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚያስተናግዳቸው አራት ጨዋታዎች ሁለት ክለቦችን ወደ ከፍተኛ ሊግ…

ፕሪምየር ሊግ| ኢትዮጵያ ቡና 3ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ አርብ ሐምሌ 6 ቀን 2010 FT አክሱም ከተማ 1-1 አአ ከተማ – – FT…

Continue Reading

ጅማ አባ ቡና የፋይናንስ ድጋፍ እንዲደረግለት ጥሪ አቀረበ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እየተወዳደረ የሚገኘውና በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ጅማ አባ ቡና የፋይናንስ ችግር…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች

በከፍተኛ ሊግ የተወሩ አዳዲስ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ጅማ አባ ቡና አምና ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወርዶ ዘንድሮ…

ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር መሪነቱን አጠናክሯል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከተቋረጠበት የቀጠለ ጨዋታን ጨምሮ ሶስት ጨዋታዎች ተካሂደው ባህርዳር ከተማ መሪነቱን ያሰፋበትን ድል አሳክቷል።…