የሊጉን መሪዎች ባገናኘው የምሽቱ ጨዋታ መቻል ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ0 በመርታት ወደ…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ኃይቆቹ በዓሊ ሱሌይማን ሦስት ግቦች ብርቱካናማዎቹን ረተዋል
ታፈሰ ሰለሞን እና ዓሊ ሱሌይማን በደመቁበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3ለ1 አሸንፏል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…
አለን ካይዋ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ አምርቷል
በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር በሻሸመኔ ከተማ ያሳለፈው ዩጋንዳዊ አጥቂ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ መዘዋውሩ ታውቋል። በክረምቱ…
መቻል ከተከላካይ አማካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ያለፉትን አንድ ዓመት ከስድስት ወር በመቻል ቆይታ የነበረው የተከላካይ አማካዩ ከቡድኑ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። ከዓመታት…
ኡመድ ዑኩሪ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል
በኦማን ሊግ ቆይታ ያደረገው ኡመድ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተመለሰበትን ዝውውር ከደቂቃዎች በፊት ፈፅሟል። በኢትዮጵያ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በምሽቱ መርሐግብር አዳማዎች ከፍጹም የጨዋታ ብልጫ ጋር ሀምበርቾን 3ለ0 ረተዋል። በምሽቱ ጨዋታ ሀምበርቾ እና አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | ማራኪው ጨዋታ የጣና ሞገዶቹን ባለ ድል አድርጓል
26 የግብ አጋጣሚዎች በተፈጠሩበት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 3ለ1 ረቷል። ባህር ዳሮች በመቻል ላይ ካስመዘገቡት…
ድሬዳዋ ከተማ የተላለፈበት ውሳኔ እንዲታገድለት ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አሰምቷል
የሊጉ አክስዮን ማኅበር የውድድር እና ስነ ሥርዓት ኮሚቴ በድሬዳዋ ከተማ ላይ ያስተላለፈውን የገንዘብ ቅጣትም ሆነ የተጫዋች…
መረጃዎች | 70ኛ የጨዋታ ቀን
18ኛ ሳምንት የሊግ መርሃግብር ነገ ጅማሮውን ያደርጋል እኛም በመጀመሪያ የጨዋታ ዕለት የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከተ መረጃ…

