በከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ከአንድ ቀን ዕረፍት በኋላ በሚመለሰው ሊጉ ነገ እንደሚደረጉ በሚጠበቁ ሁለት የ17ኛ ሳምንት መርሃግብሮች…
ፕሪምየር ሊግ
መረጃዎች | 68ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛ ሣምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ አሰናድተናል። መቻል ከ አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | ኃይቆቹ እና ቡናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በጭቃማ ሜዳ የተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለግብ ተደምድሟል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ለገጣፎ ለገዳዲን…
መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ16ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች በአንፃራዊነት ጎልተው የወጡ ተጨዋቾች እና አሰልጣኝን እንደሚከተለው መርጠናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ…
Continue Reading
ሊግ ካምፓኒው የፎርፌ ውሳኔ አስተላልፏል
በ16ኛው ሳምንት የተደረጉ ጨዋታዎችን ተከትሎ የሊጉ አወዳዳሪ አካል ባስተላለፋቸው ውሳኔዎች ሱራፌል ዳኛቸው እንዲሁም የሲዳማ ቡና እና…
ሪፖርት | በይደር የቆየው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል
ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው የአርባምንጭ ከተማ እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2-2 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማ ከሀዋሳ ከተማው የአቻ…
ሪፖርት| ዮሴፍ ታረቀኝ አሳዳጊ ክለቡን ታደጓል
አዳማ ከተማ በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው ግቦች ፋሲል ከነማን ከመመራት ተነስቶ 2-1 ማሸነፍ ችሏል። አዳማ ከተማዎች…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከመመራት ተነስተው ድል አድርገዋል
ባህር ዳር ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው ሦስት ጎሎች ከመመራት ተነስቶ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3-1 ረቷል። ባህር ዳሮች…
ሲዳማ ቡና በተጫዋች ተገቢነት ጉዳይ ፎርፌ ሊተላለፍበት ይችላል
በትናንትናው ዕለት በድሬደዋ ከተማ ሽንፈት ያስተናገድው ሲዳማ ቡና በተጫዋች ተገቢነት ጉዳይ ፎርፌ ሊሰጥበት እንደሚችል ተሰምቷል። በቤትኪንግ…

