የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል ከነማ አገናኝቶ በቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ድንቅ ምሽት ያሳለፉት ፈረሰኞቹ መሪነቱን ተቆናጠዋል
በ10ኛው ሳምንት ተጠባቂ በነበረው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን ከጨዋታ ብልጫ ጋር 4-0 መርታት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 2-2 ሀዲያ ሆሳዕና
ከአስረኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ሙለጌታ ምህረት -ሀድያ ሆሳዕና…
ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ቀትር ላይ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው እና…
የኢያሱ ለገሰ ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል
ለወራት ጅማ አባ ጅፋር እና አዲስ አበባ ከተማን ሲያወዛግብ የቆየው የኢያሱ ጉዳይ በስተመጨረሻ መልስ አግኝቷል። ከአዲስ…
ሲዳማ ቡና ከአንድ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል
ኬኒያዊው የመስመር አጥቂ ከሲዳማ ቡና ጋር በመለያየት በይፋ ለሀገሩ ክለብ ፈረመ፡፡ ሲዳማ ቡናን በያዝነው የውድድር ዓመት…
ቅድመ ዳሰሳ | የ10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታዎች
ሊጉ ከዕረፍት ሲመለስ በቀዳሚነት ነገ የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች እንዲህ ዳሰናቸዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ ከዘጠኝ…
አምስቱ የአዳማ ከተማ ወሳኝ ተጫዋቾች በዛሬው ዕለት ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ያለፉትን 12 ቀናት ከአጋሮቻቸው ጋር ልምምድ ሳይሰሩ የቆዩት አምስቱ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች በከፍተኛ ድርድር ዛሬ ልምምድ…
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የተቋረጠው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ከተማ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎቹን በቀጣይ ሳምንት ማከናወን…
Continue Reading
ጅማ አባጅፋር እስካሁን ዝግጅት አልጀመረም
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር የበርካታ ወራት የተጫዋቾች ደሞዝ መክፈል ሲሳነው…

