ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ነገ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ነገ አልጄሪያ ላይ የሚደረገውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታን በዳኝነት ይመሩታል። የካፍ…

“ስለተደረገልኝ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ” ምስጋናው ታደሠ

ለጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሠ የህክምና ወጪ የተደረገውን የገቢ ማሰባሰቢያ ድጋፍ በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። በገቢ ማሰባሰቢያው 2,244,312.00 ብር…

ኢትዮጵያ መድን ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጅማ አባጅፋር የስድስት ወራት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ፈራሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ…

የመጀመርያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

ክለቦችን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች… ለአስራ አምስት የጨዋታ ሳምንታት የዘለቀው  የመጀመርያው ዙር ከስምንት ቀናት በፊት መጠናቀቁ ይታወሳል።…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የኮንፌዴሬሽን ዋንጫን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን አለም አቀፍ ዳኞች በሳምንቱ መጨረሻ ዛማሌክ ከሶአር ክለብ ጋር የሚያደርጉት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ መርሀግብርን…

ባህርዳር ከተማ አጥቂ አስፈርሟል

የውድድር አጋማሽ የዝውውር መስኮትን በመጠቀም የጣና ሞገዶቹ ሦስተኛውን ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር…

ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጓል

በጋና ዋና ከተማ አክራ በሚዘጋጀው 13ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ…

Continue Reading

ሚሊዮን ሠለሞን ወደ አዲስ ክለብ አመራ

ከስድስት ወራት በፊት ሀዋሳን የተቀላቀለው ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱን ሶከር ኢትዮጵያ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣አዲስ አበባ ከተማ እና መቻል ድል አድርገዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ በሁለተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና…

ሙጅብ ቃሲም የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል

በአጋማሹ የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች አጥቂ አስፈርመዋል። ከፋሲል ከነማ ጋር ከተለያየ በኋላ…