የዲኤስቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የማያገኙት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የትኞቹ እንደሆኑ ታውቀዋል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ …
ዜና
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነጌሌ አርሲ በተከታታይ ነጥብ ጥሏል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው የምድብ ‘ለ’ መሪ ነጌሌ አርሲ ነጥብ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን አጠናክሯል
በምድብ ‘ሀ’ 8ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ጅማ አባ ጅፋር ፣ ስልጤ ወራቤ…
ኢትዮጵያዊው ዳኛ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል
ከጥር 4 እስከ የካቲት 3 በኮትዲቫር አዘጋጅነት የሚደረጉ የ 2023 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን ለመምራት ከተመረጡ ዳኞች…
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ረዳታቸውን አሳውቀዋል
በቅርቡ የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ የሆኑት ዘላለም ሽፈራው ምክትል አሰልጣኛቸውን ሾመዋል። ሲዳማ ቡናን ለአንድ ዓመት በዋና አሰልጣኝነት…
ጎፈሬ የቢጫዎቹ ይፋዊ የትጥቅ አቅራቢ ሆነ
ጎፈሬ እና ወልዋሎ አብሮ ለመስራት ተስማምተዋል። በተለያዩ የሊግ እርከኖች ከተጫወቱ የትግራይ ክለቦች አንዱ የሆነውና የትግራይ እግር…
የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኞች ያስገቡት መልቀቂያ ተቀባይነት አግኝቷል
ኢትዮጵያ ቡናን ያለፉትን የስምንት ሳምንት ጨዋታ የመሩት ሁለቱ የውጭ ሀገር አሰልጣኞች ያስገቡት መልቀቂያ ተቀባይበት አግኝቷል። የ2016…
ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ስር የሚገኘው ስልጤ ወራቤ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥርን ፈፅሟል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | መድን እና ፋሲል ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል
ዛሬ በአዳማ ሣ/ቴ/ዩ ስታዲየም በተጀመረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚያቸውን በመርታት…

