ከፍተኛ ሊግ | የ19ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች

ዛሬ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ እና ‘ሐ’ ሰባት ጨዋታዎች ሲደረጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ መሪነት…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚደረግበት ከተማ ታውቋል

በአንደኛ ሊጉ እና በሴቶች ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚጀመርበት ቀን…

ከፍተኛ ሊግ | የ19ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ዛሬ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ \’ለ\’ እና \’ሐ\’ ስድስት ጨዋታዎች ሲደረጉ ሀምበርቾ ዱራሜ ወደ መሪነት ተመልሷል።…

በሁለት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል

የፕሪምየር ሊጉ የበላይ አካል በሁለት ክለቦች እና በአንድ ተጫዋች ላይ ጠንከር ያለ የቅጣት ውሳኔን አሳልፏል። ቤትኪንግ…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ የማደግ ጉዞውን አጠናክሯል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አራት ጨዋታዎች ሲደረጉ መሪው ሻሸመኔ ከተማ አንደኝነቱን ያጠናከረበትን ውጤት ሲያሳካ አዲስ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የመርሐ ግብር ማስተካከያ ተደርጓል

በባህር ዳር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች ላይ የቀን እና የቦታ ለውጥ…

ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሠልጣኝ በይፋ ሾሟል

ትናንት ድሬዳዋ ከተማን ለማሰልጠን ከጫፍ እንደደረሱ ገልፀን የነበረው አስራት አባተ በይፋ የክለቡ አሠልጣኝ ሆነዋል። በቤትኪንግ ኢትዮጵያ…

ድሬዳዋ ከተማ አሠልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል

ከአሠልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ጋር የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ አሠልጣኝ ለመሾም ከጫፍ መድረሱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የዘንድሮ የውድድር…

ከፍተኛ ሊግ | የ18ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ 11 ጨዋታዎችን ሲያስተናግድ ቤንች ማጂ ቡና እና ሻሸመኔ ከተማ ወሳኝ ድሎች አሳክተዋል።…

ሠራተኞቹ በዛሬው ጨዋታ ዋና አሠልጣኛቸውን አያገኙም

ዛሬ 9 ሰዓት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታ ያለባቸው ወልቂጤ ከተማዎች ፍልሚያውን በምክትል አሠልጣኛቸው እየተመሩ እንደሚከውኑት ታውቋል።…