እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው እና ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች እምብዛም በነበሩበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታቸውን…
ዜና
ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ባህር ዳር ከተማ
በግልባጩ የደረጃ ሰንጠረዥ የሚገኙት መከላከያ እና ባህር ዳር ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንዲህ ተቃኝቷል። ድል ካደረገ ስድስት…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሳምንቱ ተጠባቂው ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸነፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ –…
ሪፖርት | የፈረሰኞቹ ያለመሸነፍ ጉዞ እንደቀጠለ ነው
በተጠባቂው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጋቶች ፓኖም ብቸኛ ጎል ባድል ሆኗል። ሲዳማ ቡና በሳላዲን ሰዒድ ሦስት ጎሎች…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የ20ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ዙርያ ተከታዩ ዳሰሳ ተሰናድቷል። በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ያሉት ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ…
Continue Reading
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ19ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-3-3…
Continue Reading
በዓምላክ ተሰማ ወሳኙን ጨዋታ ለመምራት ደቡብ አፍሪካ ደርሷል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ከሚደረጉ ወሳኝ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን ፍልሚያ ኢትዮጵያዊው አልቢትር ይመራዋል። የ2021/22…
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሪፖርት
በቶማስ ቦጋለ ትናንት እና ዛሬ በተደረጉ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታዩ ሀዋሳን…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
ሁለተኛው ትኩረታችን የሚሆነው የጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ይሆናሉ። 👉 ደምቆ የዋለው ክሌመንት ቦዬ ጋናዊው…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ዓበይት ክለቦች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች እንደሚከተለው ይነበባሉ። 👉 ዕድለኛ ያልነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በጨዋታ…

