የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በሊጉ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ታይተዋል ያላቸው የዲሲፕሊን ጥሰቶች ተከትሎ…
ዜና
ጎፈሬ ከወላይታ ድቻ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፀመ
ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ለወላይታ ድቻ የመጫወቻ ትጥቅ እንዲሁም የደጋፊዎች መለያን ለማቅረብ ተስማምቷል።…
“እኔ እግርኳስን በጣም ነው የምወደው ፤ ለዚህም ሁሉን ነገሬን የምሰጠው ለእሱ ነው” ሳላዲን ሰዒድ
ታሪካዊው አጥቂ በሐት-ትሪክ ከደመቀበት የጨዋታ ሳምንት ወጣት ተጫዋቾች ምን መማር እንዳለባቸው የሚጠቁም ቆይታ አድርገናል። ከትናንት በስቲያ…
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አርባ ምንጭ ከተማ
የ19ኛ ሳምንት የማሳረጊያ ጨዋታ ላይ ያተኮረው ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። በዘንድሮ የውድድር ዓመት የመጀመሪያው የፎርፌ ውጤት ያገኘ…
Continue Reading
የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-2 አዲስ አበባ ከተማ
አራት ግቦች ተቆጥረው በአቻ ውጤት ከተገባደደው ጨዋታ በኋላ ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብለናል። ኃይሉ ነጋሽ – ፋሲል…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን ረቷል
ሀዲያ ሆሳዕና በዑመድ ኡኩሪ እና ራምኬል ሎክ ግቦች በመቀመጫ ከተማው የሚጫወተውን አዳማ ከተማን በማሸነፍ በደረጃ ሰንጠረዡ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የማጥቃት ጨዋታን ያሳዩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታ ግብ ባስቆጠረው ሮቤል ተክለሚካኤል ብቸኛ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር
የወራጅ ቀጠናው ፍልሚያ በድሬዳዋ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ሳምሶን አየለ – ድሬዳዋ…
“በዘላቂነት ችግሩን ለመፍታት ከዚህ በኋላ ሙሉ አቅማችንን እንጠቀማለን” የወልቂጤ ከተማ ፕሬዝደንት
ወልቂጤ ከተማ በአስተዳደራዊ ችግር ምክንያት የሚነሱትን የተለያዮ ጉዳዩችን አስመልክቶ የክለቡ ፕሬዝደንት ወ/ሮ እፀገነት ፍቃዱ ከሶከር ኢትዮጵያ…

