የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሣምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ድል ቀንቷቸዋል።…
ዜና
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
ከሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብሮች መካከል አንዱ የሆነውን ፍልሚያ እንደሚከተለው ዳሰናል። ባሳለፍነው ሳምንት ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር…
Continue Reading
ሪፖርት | የሳላዲን ሰዒድ ሐት ትሪክ ሲዳማን ባለድል አድርጓል
ሲዳማ ቡና በአዲሱ ተጫዋቹ ሳላዲን ሰዒድ ሐት-ትሪክ ታግዞ ሰበታን በማሸነፍ በጊዜያዊነት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል።…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ሁለት ነጥብ ጥለዋል
እድለኛ ያልነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከአራት ተከታታይ ድሎች በኋላ ከመከላከያ ጋር ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጨረሻው…
የአብዮቱ ማግስት መዘዝ – በኢትዮጰያ እግርኳስ ክለቦች ላይ
በኤርሚያስ ብርሀነ በ1970 መጨረሻ የኢትዮጵያ እግርኳስ ክለቦች ላይ ዱብዳ ወረደ። የ1970 መጨረሻ ጨዋታ እና በ1971 ዓ.ም…
Continue Reading
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
የ19ኛ ሳምንት የመክፈቻ ቀን ሁለተኛ መርሐ-ግብር ላይ ያተኮረው ዳሰሳችን እንዲህ ይቀርባል። በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ የሚገኘው ሰበታ…
Continue Reading
የአባቱን መንገድ እየተከተለ የሚገኘው ግብ አስቆጣሪው የፈረሰኞቹ የኋላ ደጀን ፍሪምፖንግ ሜንሱ
👉 “አንዳንድ ጊዜ ቁጭ ብዬ 18 ጨዋታዎችን አለመሸነፋችንን ሳስበው ለራሴ አላምንም” 👉 “አባቴ የቀድሞ እግር ኳስ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
በመጨረሻው የዐበይት ጉዳዮች ፅሁፋችን ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮችን ለማንሳት ሞክረናል። 👉 በግብ የተንበሸበሸው የጨዋታ ሳምንት በ18ኛ…
ኤልያስ ማሞ አዲሱ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል
በውድድር ዓመቱ አጋማሽ በተከፈተው የዝውውር መስኮት ወደ አዲስ ክለብ አምርቶ የነበረው እና በተለያዩ ምክንያቶች ከክለቡ ተለይቶ…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ከአሰልጣኞች ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን ተመልክተናል። 👉 እኔ ፣ እኔ ፣ እኔ……

