ወላይታ ድቻ በፀጋዬ ብርሃኑ ብቸኛ ግብ ሻሸመኔ ከተማን በመርታት የውድድር ዓመቱን በድል ከፍቷል። የሊጉ የሁለተኛ ቀን…
ፕሪምየር ሊግ

የፕሪምየር ሊጉ የነገ ተጋጣሚ ክለቦችን ዝግጅት የተመለከተ ፅሑፍ በሚከተለው መልኩ አሰናድተናል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሁለት ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላል። እኛም በዚህ ፅሑፋችን ጨዋታቸውን ስለሚያከናውኑት ሻሸመኔ ከተማ ፣…

ፈረሰኞቹ አራት ታዳጊዎችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል
ሻምፒዮኖቹ አራት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን ቀላቅለዋል። ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን በተከታታይ ያሳኩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሃያ…

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ አስራት አባተው ድሬዳዋ ከተማ የመጨረሻውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የፕሪምየር ሊግ…

አዳማ ከተማ የሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የመጀመርያ የሊጉን ጨዋታ ያለጎል ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙ ታውቋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት አዳማ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሦስት ዓመታት በኋላ የመክፈቻ ጨዋታውን በድል ተወጥቷል
በምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኤርሚያስ ሹምበዛ ድንቅ ጎል ሲዳማ ቡናን 1-0 መርታት ችሏል። ፈጠን ባለ እንቅስቃሴ…

ሪፖርት | የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ተከናውኖ 0-0 ተቋጭቷል።…

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት ይጀመራል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ጅማሮውን ሲያደርግ የአራቱን ክለቦች የቅድመ ዝግጅት…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል አስተያየታቸውን ሰጥተዋል
👉 “የተጠበቀው ነገር ባለመሆኑ የደገፈንን ሕዝብ ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን” 👉 “ከባለፈው ስህተታችን አለመማራችን ዋጋ አስከፍሎናል” 👉…