የሊጉ ተወዳዳሪ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ በያዝነው ሳምንት ዝግጅቱን ይጀምራል። ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪችን የክለቡ…
ፕሪምየር ሊግ

የጌታነህ ከበደ ዝውውር እስካሁን መቋጫ አላገኘም
ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረው የጌታነህ ከበደ ዝውውር ሌላ መልክ መያዙ ተሰምቷል። በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን…

መቻል የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ገብረክርስቶስ ቢራራን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት መቻሎች የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በሊጉ ጠንካራ የውድድር…

ንግድ ባንክ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በርካታ ዝውውሮችን የፈፀመው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ወደ ሊጉ ሊመለስ ነው
የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አሠልጣኝ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊመለስ እንደሆነ…

ንግድ ባንክ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ቅድመ ስምምነት…

ኢትዮጵያ መድን ከአማካይ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው አማካኝ ተጫዋች በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ወደ…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከደቂቃዎች በፊት አንድ ተጫዋች ያስፈረሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች በይፋ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በአሀኑ ሰዓት ቋጭቷል። ከቀጣዩ የውድድር…

ዐፄዎቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማሙ
አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በይፋ ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች አንድ ተከላካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከዚህ ቀደም በሊጉ ከነበራቸው…