ከሰሞኑን ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን የቴክኒክ አማካሪው ለማድረግ ከስምምነት የደረሰው መቻል ዋና አሠልጣኝ ቀጥሯል። ከሁለት ቀናት በፊት…
ፕሪምየር ሊግ

ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከከፍተኛ ሊግ…

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
በአሠልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የአንድ አጥቂ ዝውውር አገባዷል። ከሰዓታት በፊት የነባር ተጫዋቻቸው ቻርለስ ሙሴጌን…

ድሬዳዋ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
በዝውውር መስኮቱ እስካሁን ተሳትፎ ያላደረገው ድሬዳዋ ከተማ የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል። በአሠልጣኝ አስራት አባተ የሚመሩት…

ባህርዳር ከተማ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርሟል
የጣና ሞገዶቹ የ29 ዓመቱን አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርመዋል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በፕሪምየር ሊጉም ላይ የሚሳተፉት ባህርዳር…

ቡናማዎቹ ከአማካያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
አሠልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪችን ወደ ቡድኑ ያመጣው ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…

ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአምስት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል
ከሰዓታት በፊት የአማኑኤል አረቦን ዝውውር የፈፀሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአምስት ወጣት ተጫዋቾችን ውል ማደሳቸውን ይፋ አድርገዋል። ከሰሞኑን…

ፈረሰኞቹ አጥቂ አስፈርመዋል
ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል። የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ባለቤቶቹ ቅዲስ ጊዮርጊሶች ከሰሞኑን የነባር…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ እንዲሁም የነባሮችን ውል እያደሰ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት የግብ ዘብ ማስፈረሙ…