የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከአንድ ዓመት በላይ በፈጀ ጊዜ ያስጠናውን ጥናት የሚያቀርብበት የሲምፖዚየም መድረክ አዘጋጅቷል።…
ፕሪምየር ሊግ
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-2 ባህር ዳር ከተማ
“ተጫዋቾቻችን ታክቲካሊ ዲሲፕሊንድ ነበሩ ፤ የሚችሉትን ለማድረግ ጥረት አድርገዋል። ውጤቱ ይገባናል ብዬ አስባለሁ።” ደግአረገ ይግዛው “በምንፈልገው…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በድል ጨርሰዋል
በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አርባምንጭ ከተማን በኦሴይ ማውሊ ግቦች 2-0 ረቷል። የድሬዳዋ ስታዲየም…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ለገጣፎ ለገዳዲ 3-4 ወላይታ ድቻ
“የድሬዳዋ ቆይታችን በጣም ጥሩ ነበር” ፀጋዬ ኪዳነማርያም “በሰላም ውድድራችንን ጨርሰናል። ውጤቱ ግን በጣም አስከፊ ነው ፤…
ሪፖርት | ድንቅ ፉክክር በታየበት ጨዋታ የጦና ንቦቹ ድል አድርገዋል
ሰባት ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ ለገጣፎ ለገዳዲን በማሸነፍ አምስት ደረጃዎችን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዝግቧል። በ13ኛ ሳምንት…
መረጃዎች | 52ኛ የጨዋታ ቀን
ሊጉ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ወደ እረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን ሁለት ተስተካካይ የ7ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብሮችን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ተመልሷል
የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ የኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በቡናማዎቹ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ…

