ሪፖርት | ነብሮቹ ወደ አሸናፊነት የተመለሱበትን ድል ሲዳማ ላይ አግኝተዋል

የአስራ ስድስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ የሆነው የሀዲያ እና ሲዳማ ጨዋታ በሀዲያ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በከተማቸው የነበራቸውን ቆይታ በድል ዘግተዋል

በአዳማ እና ባህር ዳር ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በባህር ዳር አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማዎች…

​ሪፖርት | ወልቂጤ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

የአስራ ስድስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የወልቂጤ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ 1-1…

​ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የመጀመሪያውን ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በ15ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 ማሸነፍ ችሏል። ባህር ዳር ከተማ ከሲዳማው…

​ሪፖርት | ቀዝቃዛው ጨዋታ በወላይታ ድቻ አሸናፊነት ተጠናቋል

በዛሬ ረፋዱ እጅግ ደካማ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ በአዲስ ፈራሚው ጋቶች ፓኖም ጎል አዳማ ከተማን…

​ሪፖርት | ወልቂጤ ከሦስት ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በውጤት እጦት የሰነበቱት ሠራተኞቹ  ጅማ አባ ጅፋርን ከኋላ ተነስተው 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። ጅማ አባ ጅፋር አዳማን…

ሪፖርት | ዐፄዎቹን የሚያቆም አልተገኘም

በ15ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጅግ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ፋሲል ከነማ ከአራት ጨዋታ በኋላ ከግብ…

ሪፖርት | ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል

በ15ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውሎ የከሰዓት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተገናኝተው ያለ ጎል ተለያይተዋል።…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ በድል የባህር ዳር ቆይታውን አጠናቋል

የአስራ አምስተኛ ሳምንት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ በሰበታ እና ሀዋሳ መካከል ተካሂዶ ሰበታ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች…

ሪፖርት | ፋሲል የጅማ ቆይታውን በመቶ ፐርሰንት ድል አጠናቋል

በጅማ ዩንቨርሲቲ ስታድየም በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 በማሸነፍ መሪነቱን አስቀጥሏል። ፋሲል ከነማ…