በትናንትናው ዕለት የተጀመረው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ ተጋጣሚዎቻቸውን በተመሳሳይ ውጤት…
ሴካፋ
የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
በኤርትራ አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሄራዊ…
ለሚ ንጉሴ የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለመዳኘት ወደ አስመራ ያመራል
በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ እንዲመሩ ከተመረጡ ዳኞች መካከል ለሚ ንጉሴ ተካቷል።…
በሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የምድብ ድልድል ለውጥ ተደረገ
በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በኤርትራ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ነገ በቺቾሮ ስታዲየም ሲጀመር በጅቡቲ መቅረት ምክንያት አዲስ…
ለኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫዋቾች ምልመላ ተጀመረ
በኤርትራ አዘጋጅነት በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በሚዘጋጀው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የምትሳተፈው ኢትዮጵያ የተጫዋቾች መረጣ…
ኢትዮጵያ ለ15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሾመች
በኤርትራ አዘጋጅነት በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በሚካሄደው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የምትሳተፈው ኢትዮጵያ ዋና አሰልጣኝ…
ኢትዮጵያ የተካተተችበት ከ15 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ድልድል ይፋ ሆኗል
በሴካፋ ታሪክ የመጀመርያ የሆነው ከ15 ዓመት በታች ወንዶች ውድድር በአስመራ ሲካሄድ የምድብ ድልድልም ወጥቷል። የክፍለ አህጉሩ…
ኬሲሲኤ የሴካፋ ካጋሜ ካፕ አሸናፊ ሆኗል
ላለፉት ሦስት ሳምንታት በሩዋንዳ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ በኬሲሲኤ አሸናፊነት ተጠናቀቀ የዞኑ ትላልቅ ቡድኖች…
ምስራቅ አፍሪካ | ሴካፋ ካጋሜ የክለቦች ዋንጫ በክፍለ አህጉሪቱ ትላልቅ ክለቦች ትኩረት ተነፍጎታል
ከጁላይ 6 እስከ 21 በሩዋንዳ ኪጋሊ ይደረጋል የተባለው የሴካፋ የክለቦች ዋንጫ በዞኑ ትላልቅ ክለቦች ትኩረት ተነፍጎታል።…
የሴካፋ ካጋሜ የክለቦች ውድድር ከሰኔ መጨረሻ ጀምሮ ይካሄዳል
የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ማኅበራት ካውንስል (ሴካፋ) የሚያዘጋጀው የ2019 ሴካፋ ካጋሜ የክለቦች ዋንጫ ከሰኔ 30 እስከ…

