የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኮንትራት መራዘሙ ተረጋግጧል። መስከረም 18 2013 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ…
ዋልያዎቹ

ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማግኘት ተቃርበዋል
በመጪው የዓለም አቀፍ ጨዋታዎች የጊዜ ሰሌዳ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንዲያገኝ የተጀመረው ንግግር ለመሳካት…

የቻን ውድድር የምድብ ድልድል የሚወጣበት ቀን ይፋ ሆነ
ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የቻን ውድድር የምድብ እጣ ማውጣት መርሐ-ግብር የሚከናወንበት ቀን ተገልጿል። በ2023 በአልጄሪ አስተናጋጅነት የሚከናወነው…

ዋልያዎቹ በነገው ጨዋታ የግብ ዘባቸውን አያገኙም
ነገ 10 ሰዓት የቻን የመጨረሻ ዙር የመልስ ጨዋታ ከሩዋንዳ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂውን…

ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ገብተው ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ
ወሳኝ ጨዋታቸውን በዚህ ሳምንት መጨረሻ የሚያደርጉት ዋልያዎች በአዲስ አበባ በኩል ወደ ሩዋንዳ እንደሚያቀኑ ታውቋል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት…

የሩዋንዳ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ኢትዮጵያ ግብፅን በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ስትረታ የጨዋታው የመሐል ዳኛ የነበሩት ቡሩንዲያዊ በሳምንቱ መጨረሻ በቻን የመጨረሻ…

“እኔ በፕሬዝዳንትነት ከቆየው አሠልጣኝ ውበቱ ይቀጥላል”
የወቅቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጋር ተያይዞ ለጋዜጠኞች መግለጫ በሚሰጡበት ጊዜ…

በጉዳት ምክንያት የዋልያዎቹ ስብስብ ላይ የአንድ ተጫዋች ለውጥ ተደርጓል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ጉዳት የገጠመው ተከላካዩን በሌላ ተጫዋች ተክቷል። በአልጄርያ…

“በምትጫወትበት መንገድ የተወሰኑ ዕድሎችን መፍጠር ከቻልክ እና እንዳይገባብህ ማድረግ ከቻልክ ቢያንስ ጥሩ መንገድ ላይ ነህ”
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድናቸው ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አከናውኖ 0ለ0 ከተለያየ በኋላ…

የአሠልጣኝ ውበቱ የድህረ-ጨዋታ አስተያየት
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድናቸው ከዩጋንዳ አቻው ጋር በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ካደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ…