የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ታንዛኒያ ገብታለች

በቻን ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የደቡብ ሱዳን ልዑክ ትናንት ምሽት የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹ የሚደረጉበት ከተማ…

ዋልያዎቹ ለቻን ማጣሪያ የሚያደርጉትን ልምምድ ቀጥለዋል

ታንዛኒያ ላይ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዳማ ከተማ…

ዋልያዎቹ የሚዘጋጁባት ከተማ ታውቃለች

ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን የሚያደርግበት ቦታ ታውቋል።…

ለዋልያዎቹ ጥሪ ተደርጓል

ከደቡብ ሱዳን ጋር የቻን ማጣሪያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የቻን…

ዋልያዎቹ የቻን የማጣሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ሀገር ታውቋል

የካፍ የስታዲየም መመዘኛ መስፈርት አለማሟላቱን ተከትሎ የሜዳ ላይ ጨዋታዎቹን ከሀገር ውጪ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ዋልያዎቹ ፈርዖኖቹን አንበርክከዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታው ማላዊ ላይ ግብፅን ገጥሞ ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ…

የዋልያዎቹ እና ፈረኦኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ነገ ምሽት በኢትዮጵያ እና ግብፅ መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል። የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ…

የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከወሳኙ ጨዋታ በፊት ሀሳብ ሰጥተዋል

👉”የሳላ መኖር እና አለመኖር የእኛ እቅድ ላይ ምንም ተፅዕኖ አያደርግም” ውበቱ አባተ 👉”ከምድባችን ለማለፍ በምናደርገው ጉዞ…

ሱራፌል ዳኛቸው ለነገው ጨዋታ ይደርስ ይሆን ?

ነገ ምሽት የግብፅ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካዩን ሊያጣ ይችላል። የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ…

“ዓላማችን ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ መሳተፍ ነው” አቡበከር ናስር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ አጥቂ የሆነው አቡበከር ናስር ከነገው ጨዋታ በፊት ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ…