ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአስር ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአስር ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ዐፄዎቹ አጥቂ አስፈርመዋል

የዝውውር መስኮቱ መስከረም 20 ከመዘጋቱ በፊት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስሙ ተመዝግቦ የነበረው የከፍተኛ ሊግ የምድብ…

ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ዜግነት ያለው ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ኢትዮጵያ ቡና የግብ ጠባቂ ኮታውን በቦትስዋናዊ የግብ ዘብ ማሟላቱ ታውቋል። ኢትዮጵያ ቡና በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና መሪነት…

ሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅለዋል

አዲስ አዳጊው ክለብ ኢትዮጵያ መድን የሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከስምንት…

ሻምፒዮኖቹ የአራት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል

የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ የሆኑት ንግድ ባንኮች የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሲያድሱ አንድ ተጫዋቾችም ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሠልጣኝ…

አዳማ ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈረመ

ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ከሰሞኑ የተለያየው የተከላካይ አማካዩ ዳንኤል ደምሱ በይፋ አዳማ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ…

ወልቂጤ ከተማ ከሞደርን ጋዳፊ አማካይ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ወልቂጤ ከተማ በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር ላይ ከተሳተፈው የዩጋንዳው ክለብ ሞደርን ጋዳፊ አማካይ ለማስፈረም ተቃርቧል።…

ባህር ዳር ከተማ አጥቂ አስፈረመ

አጥቂው ፋሲል አስማማው በሁለት ዓመት ውል የጣና ሞገደኞቹን ተቀላቅሏል፡፡ ከኢንስትራክተር አብረሃም መብራቱ የአሰልጣኝነት መንበሩን የተረከቡት ደግአረገ…

ባህርዳር ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል

ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ከዚህ ቀደም ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ተከላካዩ ዳዊት ወርቁ የትውልድ ከተማውን ክለብ ተቀላቅሏል፡፡…