የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጥቅምት 24 ይጀመራል፡፡ በሁለት ምድብ በተከፈለው ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
ዜና
መቐለ ከተማ እና አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ተለያዩ
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ የሊጉ ውድድር ገና ሳይጀመር ከዋና አሰልጣኙ ጌታቸው ዳዊት መለያየቱ ተረጋግጧል፡፡ አሰልጣኙ…
”ኢትዮጵያ ቻን የማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች ” ካፍ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) በጥር ወር ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች መባሉን ፌዴሬሽኑ ቢያስተባብልም የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የእጣ ማውጣት ስነ ስርአት ተካሄደ
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ12ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት የተሳታፊ…
” የቻን ውድድርን ለማስተናገድ ጥያቄ አላቀረብንም ” ጁነይዲ ባሻ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለማስተናገድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኤኳቶሪያል ጊኒ እና ሞሮኮ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እጣ ማውጣት ስነስርአት ነገ ይካሄዳል
በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌሬደሬሽን አዘጋጅነት በየአመቱ ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ)…
ኢትዮጵያ፣ ሞሮኮ እና ኤኳቶሪያል ጊኒ የቻን 2018ን ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርበዋል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማስተናገድ ለሚፈልጉ ሃገራት ጥያቄያቸውን እንዲያቀርቡ ባቀረበው ጥሪ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ሞሮኮን ይገጥማል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዚህ ሳምንት መጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ወደ ሞሮኮ ያመራል፡፡ ቡድኑ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ…
የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በአርባምንጭ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ከመስከረም 13 ጀምሮ በሀዋሳ ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ክልል ካስቴል ዋንጫ በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ ስታድየም ሲጠናቀቅ…
Continue Readingየእንቦጭ አረምን ከጣና ሀይቅ የማጥፋት ዘመቻ አካል የሆኑ ጨዋታዎች በባህርዳር ተካሄዱ
በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተው እንቦጭ መጤ አረም በሐይቁ ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቅረፍ እና ግንዛቤ ለመፍጠር …