​ሽመልስ በቀለ የአመቱ የመጀመርያ ጎሉን አስቆጥሯል

የግብጽ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ሽመልስ በቀለ እና ፔትሮጄት የውድድር…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – አርባምንጭ ከተማ

አርባምንጭ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የአደረጃጀት ለውጥ በማድረግ በአዲስ አሰልጣኝ እየተመራ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ሜዳ በቀን…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ወላይታ ድቻ

ለመጀመርያ ጊዜ በአፍሪካ ውድድር የሚሳተፈው ወላይታ ድቻ በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እየተመራ የውድድር አመት ዝግጅቱን በቦዲቲ እያደረገ…

Continue Reading

​መቐለ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳተፈ የሚገኘው መቐለ ከተማ መድሀኔ ታደሰ እና ዮናስ ግርማይን አስፈርሟል፡፡ መድሀኔ ታደሰ…

​የወልዲያ ተጫዋቾች ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊያቋርጡ ነው

የወልዲያ ተጨዋቾች እና የቡዱኑ አባላት ከስምምነት የደረሱት ክፍያ ባለመፈፀሙ ምክንያት ዝግጅት አቋርጠው ወደ ወልዲያ ሊመለሱ ነው…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ጅማ አባጅፋር 

አዲሱ የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ጅማ አባ ጅፋር በአሰልጣኝ ገብረ መድህን ሀይሌ እየተመራ አዲስ ቡድን በመገንባት እና…

​ጋቶች ፓኖም ለመጀመርያ ጊዜ በተሰለፈበት ጨዋታ አንዚ ተሸንፏል

የሩሲያ ዋንጫ አንደኛ ዙር ጨዋታዎች መደረግ ሲጀምሩ ከደቂቃዎች በፊት ወደ ቪላዲቮስቶክ ያቀናው አንዚ ማካቻካላ 2-0 ተሸንፎ…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ወልዲያ 

ወልዲያ የዋና አሰልጣኝ ለውጥ አድርጎ እና በርካታ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ አካቶ መቀመጫውን ሀዋሳ ከተማ ገዛኸኝ…

​የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ተራዘመ

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን የሚያዘጋጀው የ2010 የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ውድድር የሚያካሄድበትን…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ሲዳማ ቡና 

በርካታ ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያጣው ሲዳማ ቡና በሀዋሳ ከተማ ፓራዳይዝ ሆቴል መቀመጫውን አድርጎ የአዲሱ የውድድር ዘመን ዝግጅቱን…