ከፍተኛ ሊግ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆኗል

በሁለት ምድብ ተከፍሎ እንደሚደረግ የሚጠበቀው የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የዕጣ ማውጣት መርሀግብር እና የሚጀመርበትን ቀን…

ወልቂጤ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾሟል

ከ17 ዓመታት በኋላ ከተጫዋችነት ዘመኑ የተገለለው ግብ ጠባቂ በይፋ የወልቂጤ ከተማ የአሰልጣኝ ቡድን አባል በመሆን ተሹሟል።…

ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል

በግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተርስ በሙከራ ጊዜ የቆየው ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ…

የግብፅ ጨዋታን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

👉 “በወዳጅነት ጨዋታ ብናገባም በነጥብ ጨዋታዎች ሙከራ እናደርግ ነበር.. 👉 “በግብፅ ተፈርቶ የነበረውን በብዙ ጎል የመቆጠር…

አዳማ ከተማ ዳግመኛ የዕግድ ውሳኔ ተወሰነበት

አዳማ ከተማ የዲሲፕሊን ኮሚቴ የሰጠውን ቀነ ገደብ ተግባራዊ ባለማድረጉ በድጋሚ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከዚህ ቀደም ለአዳማ…

በአርባምንጭ ከተማ እና በሁለቱ ተጫዋቾች ዙርያ የተፈጠረው ውዝግብ ምንድን ነው ?

ከሰሞኑ የተፈጠረው የሁለቱ ተጫዋቾች እና የአርባምንጭ ከተማ ክለብ ውዝግብ መነሻ ምክንያቱን አጣርተናል። በዚህ ሳምንት ሶከር ኢትዮጵያ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት መርሐግብር ዝርዝር ጉዳዮች

ከመስከረም 5 ጀምሮ በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ፣ ለክለቦች የትጥቅ ርክክብ እና…

በአምላክ ተሰማ ወደ አቢጃን ያመራል

ኢትዮጵያዊው ዳኛ ለ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ለሥልጠና በተጠሩ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል። የ2024 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ…

ፈረሰኞቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል

አስቀድመው ጥቂት ተጫዋቾችን ያዘዋወሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ…

የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር አንድ ተሳታፊ ክለብ በመቀየር መስከረም 5 ይጀመራል

የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚጀመርበት ጊዜ ላይ የሁለት ቀናት ሽግሽግ ሲያደርግ አንድ ተሳታፊ ክለብም ተቀይሯል። በሲዳማ…