የቅዱስ ጊዮርጊሱ ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድናቸው ኬኤምኬኤም’ን በድምር ውጤት 5ለ2 አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ካለፈ…
ዜና

ዮሴፍ ታረቀኝ ማክሰኞ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ያቀናል
የአዳማ ከተማው የመስመር አጥቂ ማክሰኞ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ግብፅ ለሙከራ እንደሚጓዝ ታውቋል። የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አራት ኢትዮጵያዊ ዳኞች የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታን ለመምራት ታንዛኒያ ይገኛሉ
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታዎች መካከል አንዱን ለመምራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ተመርጠዋል። የአህጉራችን…

“ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ በትኩረት እንጫወታለን ፤ ጨዋታው በሜዳችን ስለሆነ ከፍተህ አትጫወትም” ዘሪሁን ሸንገታ
በነገው ዕለት ከዛንዚባሩ ኬኤምኬኤም ጋር የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ያለው የቅዱስ ጊዮርጊሱ ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን…

የፈረሰኞቹ ተጫዋቾች ከነገው ጨዋታ በፊት ሀሳባቸውን ሰጥተዋል…
“…በእርግጥ አሸንፈን መምጣታችን በተወሰነ መልኩ ጨዋታው ያለቀ አይነት ስሜት ሊፈጥር ይችላል ፤ ነገርግን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፣ ጎፈሬ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስምምነት ፈፅመዋል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የፓይለት ፕሮጀክት የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፣ ጎፈሬ የስፖርት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣቱን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሙከራ ጊዜን እያሳለፈ የነበረው ግብ ጠባቂ በይፋ የሦስት ዓመት ውል ፈርሟል። በአፍሪካ ቻምፒየንስ…

ወልቂጤ ከተማ አማካይ አስፈርሟል
ዘግይተው ወደ ዝውውሩ የገቡት ወልቂጤ ከተማዎች አንድ አማካይ ማስፈረማቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረት እየተመሩ በቅርቡ ዝግጅታቸውን…

ወልቂጤ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
የአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረቱ ወልቂጤ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በሀዋሳ ያደርጋል። የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በመጨረሻዎቹ ሳምንታት…