የሊጉ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ የቀናት ጊዜ የቀራቸው መቻሎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቃቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…
ዜና
ፋሲል ከነማ የአንድ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዐፄዎቹ አማካይ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። ለ2016 የውድድር ዘመን ጠንካራ ዝውውሮችን…
ሀድያ ሆሳዕና አማካይ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው ሀድያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሻሸመኔ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ሻሸመኔ ከተማ ስብስቡን በዝውውር ማጠናከር ሲቀጥል የቡድኑን ረዳት አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ውል አራዝሟል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሻሸመኔ ከተማ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመሩት ሻሸመኔ ከተማዎች የመስመር አጥቂ እና ተከላካይ ላይ የሚጫወተውን ተጫዋች አስፈርመዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሲዳማ ቡና የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ጋናዊው የግብ ዘብ ቀጣዩ መዳረሻው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲያደርግ ከቆየ በኋላ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከክላውድአውት ኩባንያ ጋር አብሮ ለመሥራት ተስማማ
“በጋራ በመሥራታችን እጅግ በጣም ዕድለኞች ነን” አቶ ባሕሩ ጥላሁን “ለሀገራችን አሰልጣኞች እና ዳኞች የተሻለ የስልጠና ዕድል…
“አሁን በጉዟችን ላይ ምንም ችግር የለም” አቶ ልዑል ፍቃዴ
ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ወደ ቱኒዚያ የሚያቀኑት የጣና ሞገዶቹ ጉዞ የደረሰበትን ደረጃ የክለቡ…
“ጉዟችንን ለማደናቀፍ እየሰሩ ነው።” አቶ ልዑል ፍቃዴ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ወደ ቱኒዚያ የሚያደርገው ጉዞ መስተጓጎል ገጥሞታል። በታሪኩ…

