ከሳምንታት በፊት በሲዳማ ውሉን ለማራዘም የተስማማው መስፍን ታፈሰ ዛሬ በይፋ ፊርማውን አኑሯል። ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን…
ዜና
የወቅቱ የሊጉ ኮከብ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል
ከሳምንታት በፊት አስቀድመን በነገርናችሁ መረጃ መሠረት ያሬድ ባየህ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ተስማምቷል። ያለፉትን ዓመታት በወጥነት በምርጥ…
አሚኑ ነስሩ ውሉን አራዝሟል
ያለፈውን አንድ ዓመት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ ያደረገው አሚኑ ነስሩ ውሉን አራዝሟል። ከፈረሰኞቹ ጋር እንዳማይቆይ ሲነገር የነበረው…
አስቻለው ታመነ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ሁለት ጊዜ የሊጉ ኮከብ ተጫዋችነትን ክብር ያገኘው አስቻለው ታመነ ከብርቱካናማዎቹ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል በቅርብ ዓመታት…
የመሀል ተከላካዩ በወልዋሎ ይቆያል
ቢጫዎቹ የመሀል ተከላካዩን ኪም ላም ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመሩ የነባር ተጫዋቾች ውል…
ዩጋንዳዊው ወደ ሲዳማ ቡናን ለማቅናት ተስማማ
በሲንጋዳ ብላክ ስታርስ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ቻምፕዮኖቹን ለመቀላቀል ተስማማ በዝውውር መስኮቱ የነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም እና…
ቻምፕዮኖቹ ግብ ጠባቂ አስፈረሙ
የካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ ተሳታፊው ሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ የ2018 የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በማሸነፍ በታሪካቸው…
ግብ አስቆጣሪው ተስፈኛ ግብ ጠባቂ ከብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደረሰው
ከሰዓታት በፊት ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዋናው ቡድን ማደጉን መረጃ አጋርተናችሁ የነበረው ብሩክ ዘላለም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

