ከአቤል እንዳለ በመቀጠል በኢትዮጵያ ቡና የምናውቀው ሌላኛው አማካይ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል። ዘንድሮ ሊጉን በደረጃ ሰንጠረዡ…
ዜና
ሲዳማ ቡና አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል
በቅርቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ…
ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካዮች አስፈርሟል
አፄዎቹ የኋላ መስመራቸውን በዝውውር ማጠከራቸውን በመቀጠል ሁለት የመስመር ተከላካዮችን ሲያስፈርሙ የአንድ ተጫዋች ዉልም አድሰዋል። የውድድር ዓመቱን…
ጋናዊው የተከላካይ አማካይ አዞዎቹን ተቀላቀለ
አርባምንጭ ከተማ ሁለተኛ ፈራሚውን የሀገር ውጪ ተጫዋች አድርጓል፡፡ ከቀናት በፊት የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ያደሰው እና…
ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል
ሀዋሳ ከተማ የሰባተኛ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል። በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ መሪነት በተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ላይ የነቃ ተሳትፎን…
ፋሲል ተካልኝ የመከላከያ አሠልጣኝ ሆነ
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ የቀድሞ ተጫዋቹን በአሠልጣኝነት ሾመ። ለቀጣይ ዓመት ቡድኑን እያዋቀረ የሚገኘው…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ መጨረሻው ምዕራፍ እየቀረበ ነው
ሀዋሳ ላይ እየተደረገ በሚገኘው ሻምፒዮና የፊታችን ዕሁድ ለሚደረጉ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የደረሱ ቡድኖች ተለይተዋል። በኢትዮጵያ እግርኳስ…
Continue Reading
ዋልያዎቹ ለቻን ማጣሪያ የሚያደርጉትን ልምምድ ቀጥለዋል
ታንዛኒያ ላይ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዳማ ከተማ…
በከፍተኛ ሊጉ የደመቀው ተከላካይ ቡናማዎቹን ተቀላቅሏል
በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተወዳዳሪ በነበረው ጉለሌ ክፍለከተማ ሲጫወት የነበረው የመሀል ተከላካይ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል፡፡ በቤትኪንግ…

