ሐሙስ ኅዳር 11 ቀን 2012 FT’ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና 43′ አቤል ያለው 58′ የአብስራ…
Continue Readingዜና
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ወደ ስራቸው ተመልሰዋል
የወልዋሎው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከገጠማቸው መጠነኛ የጤና እክል አገግመው ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል። በደረሰባቸው መጠነኛ የጤና…
የደቡብ ሠላም ዋንጫ የከፍተኛ ሊግ ውድድር ነገ ይጀምራል
በከፍተኛ ሊግ ክለቦች መካከል የሚደረገው የደቡብ ክልል ሠላም ዋንጫ ነገ በሀላባ ከተማ አዘጋጅነት ይጀመራል። ለአራተኛ ጊዜ…
ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ አዲስ አሰልጣኝ ሲሾም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
አዲስ አዳጊው ጋሞ ጨንቻ የቀድሞው አሰልጣኙ ማቲዮስ ለማን በዋና አሰልጣኝነት ሲቀጥር ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል። ክለቡን…
አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋገጠ
በ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሰበታ ከተማ መከላከያን በመርታት በመጪው እሁድ የሚደረገው…
ሰበታ ከተማ ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ኅዳር 10 ቀን 2012 FT ሰበታ ከተማ 3-1 መከላከያ 21′ ታደለ መንገሻ 54′ ባኑ ዲያዋራ…
Continue Readingዋልያዎቹ ሽልማት ተበረከተላቸው
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ትናንት በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም አይቮሪኮስትን 2-1 ያሸነፈው የብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ከደቂቃዎች…
የኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ በዓለም ዩኒቨርሲቲዎች ሻምፒዮና ላይ አፍሪካን ይወክላል
በአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ውድድር ላይ ዋንጫ ማንሳት የቻለው የኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ አፍሪካን በመወከል በቻይና አስተናጋጅነት በሚደረግ የዓለም…
ዋሊያዎቹ አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ትላንት ባህር ዳር ላይ ኮትዲቯርን ያሸነፉት ዋሊያዎቹ አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።…
“ከእኛ የሚጠበቀው የያዝነውን ነገር ይዘን መሞት ነው” ይሁን እንደሻው
ከሁለት ዓመት ከመንፈቅ በኋላ ዳግመኛ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለት በሁለት ተከታታይ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች…