በክረምቱ የዝውውር መስኮት ፊርማውን ለመከላከያ ያኖረው ምንተስኖት አሎ ከክለቡ ጋር በስምምነት ለመለያየት ከጫፍ እንደደረሰ ታውቋል። ባሳለፍነው…
ዜና
ሪችሞንድ አዶንጎ ብርቱካናማዎቹን ተቀላቀለ
ድሬዳዋ ከተማዎች ላለፈው አንድ ዓመት ከስድስት ወር ከወልዋሎ ጋር ቆይታ ያደረገው ጋናዊው ሪችሞንድ አዶንጎን አስፈርመዋል። ገና…
ስሑል ሽረ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
ስሑል ሽረዎች ብሩክ ሐድሽ እና ኃይለአብ ኃይለሥላሴን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። የእግርኳስ ህይወቱን በትራንስ ሁለተኛ ቡድን የጀመረው…
ለጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል
እግሩ ላይ ባጋጠመው ህመም ህክምናውን እየተከታተለ የሚገኘው ጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰን ጤንነት ለመመለስ የሚደረገው ድጋፍ የቀጠለ ሲሆን…
ሀዲያ ሆሳዕና ጋናዊ አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ጋናዊው አጥቂ ቢስማርክ ኒህይራ አፒያ ለሀዲያ ሆሳዕና ለመጫወት ስምምነት ላይ ደረሰ፡፡ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ቢስማርክ ከዚህ…
ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
በዝውውር መስኮቱ በስፋት ከተሳተፉት ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ወልዋሎዎች የ የኤርሚያስ በለጠ እና አቼምፖንግ አሞስን ዝውውር…
የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ እጣ ፈንታ ምን ይሆን?
በርካታ ውስብስብ ጉዳዮች እየታዩበት ያለው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የመቀጠሉ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል። በ2004…
አምረላ ደልታታ ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል
ከአዳማ ከተማ ጋር የውል ጊዜ የነበረው አምረላ ደልታታ በስምምነት ተለያይቶ ለጅማ አባጅፋር ፊርማውን አኑሯል፡፡ በስልጤ ወራቤ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሊያገኝ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታዎች በአዲስ ቲቪ (አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ) የቀጥታ ስርጭት እንደሚያገኝ ታውቋል። የአዲስ አበባ…
ወልቂጤ ከተማ ቶጓዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ቶጓዊው አጥቂ ጃኮ አራፋት ለወልቂጤ ከተማ ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል፡፡ ከሀገሩ ቶጎ ክለብ ሜሬላ እግርኳስን ጀመረውና የሩሲያው…