የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማዎች ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምረዋል

በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፈው ድሬዳዋ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሶስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል። ያሳለፍነውን…

ንግድ ባንክ በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሦስት የተለያዩ ቦታዎች…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል

በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፉት ሀዋሳ ከተማዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ሸገር ከተማዎች በበኩላቸው ሦስት ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል።…

የግዮን ንግስቶቹ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል

በዝውውር መስኮቱ ጠንካራ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል:: በአሰልጣኝ ሰርክአዲስ እውነቱ…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ |  አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዘንድሮው አመት የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋገጠው ሸገር ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።   በአሰልጣኝ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ባህርዳር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ባህርዳር ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ሲቀላቅል የሁለት ነባሮችን ውል ደግሞ አራዝሟል። በ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ባህር ዳር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል

በአሰልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱ የሚመሩት የግዮን ንግሥቶቹ የሦስት አዳዲስ እና የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ፊርማ አግኝተዋል። በኢትዮጵያ ሴቶች…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ  | መቻል አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

አሰልጣኝ መሠረት ማኔን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው መቻል አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ኮንትራትን ደግሞ አድሷል።…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ፊርማ አግኝቷል

እስከ አሁን አስር አዳዲስ እና አንድ ነባር ተጫዋችን ወደ ስብስቡ ያካተተው ሀዋሳ ከተማ የሁለት አዳዲስ እና…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አንጋፋዋን አማካይ ጨምሮ አራት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ሀዋሳ ከተማ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን በተጠናቀቀው…