ወላይታ ድቻ ሦስተኛ የውድድር ዘመኑ ፎርፌ አግኝቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ከ4:00 ጀምሮ መደረግ ሲጀምሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጨዋታ ባለመቅረቡ ወላይታ ድቻ…

ከፍተኛ ሊግ| ከፍተኛ ሊጉ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወራጆችም ተለይተዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ (22ኛ ሳምንት) ቀሪዎቹ ጨዋታዎች እሁድ ተካሂደው የየምድቡ ወራጅ ቡድኖች ተለይተው ታውቀዋል። በምድብ…

Continue Reading

ሀዋሳ ከተማ የሴቶች ጥሎ ማለፍ ቻምፒዮን ሆነ

የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ፍፃሜውን ሲያገኝ ሀዋሳ ከተማ እና ንግድ ባንክ…

ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኙን በቋሚነት አስቀጥሏል

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ስምዖን ዓባይን በቋሚነት አስፈርሟል። የውድድር ዓመቱን በዮሐንስ ሳህሌ መሪነት የጀመሩት ብርቱካናማዎቹ…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድኑ አሳድጓል

ወጣቶችን በማሳደግ የሚታወቁ የሊጉ ክለቦች አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ከተስፋ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን አሳድጓል፡፡ በምክትል አሰልጣኙ…

የዓምናው የፕሪምየር ሊግ “ዋንጫ” የት እንደሚገኝ ያውቃሉ?

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን በአወዛጋቢው ሁናቴዎች ታጅቦ ወደ መገባደጀው ላይ እንገኛለን።  ሊጉ የሀገሪቱ ከፍተኛው…

በወቅታዊው የእግርኳስ ሁኔታ “ተስፋ ቆርጫለው” ያለው ደቡብ ፖሊስ ሊፈርስ ይሆን ?

ባሳለፍነው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለስ…

ከፍተኛ ሊግ | ወደ ፕሪምየር ሊግ ላደጉት ክለቦች ሽልማት ተበርክቷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2011የውድድር ዘመን በየምድባቸው በቀዳሚነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ…

አፍሪካ | ኢትዮጵያ ለቀጣይ አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በቋት አራት ተደለደለች

ካፍ ካሜሩን ለምታዘጀው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ቀጣይ ማክሰኞ ጁላይ 18 ከሚያካሂደው የምድብ ድልድል ቀደም…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ይደረጋሉ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች የ2011 የውድድር ዘመኑን ይቋጫል። ካለፈለት ዓመታት በከፋ መልኩ በውዝግቦች እየተተራመሰ…