በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ትላንት በወዳጅነት ጨዋታ ሶማሊያን…
July 2019
ኤፍሬም አሻሞ ቻምፒዮኖቹን ለመቀላቀል ተስማማ
ባለፈው ዓመት ከወልዋሎ ጋር ጥሩ ዓመት ያሳለፈው የመስመር ተጫዋቹ ኤፍሬም አሻሞ መቐለ 70 እንደርታን ለመቀላቀል ተስማማ።…
አንደኛ ሊግ | ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ሲታወቁ ሐሙስ ወሳኞቹ ጨዋታዎች ይደረጋሉ
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ሲጠናቀቁ ወደ ሩብ ፍፃሜ የተሸጋገሩ ክለቦች በሙሉ ታውቀዋል። ወደ…
ቻን 2020 | ከጅቡቲ መልስ ሦስት ተጫዋቾች ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ይቀላቀላሉ
በ2020 በካሜሩን ለሚዘጋጀው ቻን ቅድመ ማጣሪያ ከጅቡቲ ጋር ጨዋታ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከመጀመሪያው ጨዋታ መልስ…
U-20| ቅዱስ ጊዮርጊስ በማጠቃለያ ውድድሩ እንደማይሳተፍ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በነሐሴ ወር መጀመርያ እንደሚካሄድ ሲጠበቅ አንድ ቡድን በውድድሩ…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለ ግብፅ የአፍሪካ ዋንጫ ቆይታቸው ማብራሪያ ሰጥተዋል
በግብፅ አስተናጋጅነት በተከናወነው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በቴክኒክ ጥናት ቡድን ውስጥ ተካተው በሥፍራው የነበሩት አብርሃም መብራቱ…
የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ሁለተኛ ቀን ውሎ
ትላንት የተጀመረው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬም ሲቀጥል በሁለት ሜዳዎች ስምንት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። 03:00 በወጣት ማዕከል…
የፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ነገ ይሰበሰባል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ነገ ስብሰባ ሲያደርጉ ለየት ያለ ውሳኔም እንደሚኖርም ይጠበቃል፡፡…
የአንደኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር የዛሬ ጨዋታዎች ወደ ነገ ተዘዋውረዋል
ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚገቡ ስድስት ቡድኖች ተለይተው የሚታወቁበት የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ (ዝዋይ) ከተማ እየተካሄደ መሆኑ…
“ለፋውዚ ሌካ ይቅርታ አድርጌለታለሁ” በዓምላክ ተሰማ
በአር ሲ በርካን እና ዛማሌክ መካከል የተደረገውን የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ የመራው በዓምላክ ተሰማ በወቅቱ…