በ3ኛ ሳምንት የማልታ ቢኦቪ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ጨዋታ ሙሉ ስድስት ነጥብ የሰበሰቡትን ቢርኪርካራ እና ምጋር…
October 2019
የፕሪምየር ሊግ አመራር ዐቢይ ኮሚቴ ነገ ስብሰባውን ያደርጋል
በቅርቡ ፕሪምየር ሊጉን ለመምራት በተመረጡ አባላት የተዋቀረው የፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ከሰሞኑን ተዟዙረው ሲመለከቷቸው በነበሩ የክለቦችን…
ሰበታ ከተማ ሦስት የውጪ ዜጎች አስፈረመ
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ በርካታ ተጫዋቾችን እያዘዋወሩ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች አንድ ዩጋንዳዊ እና ሁለት ቡርኪናፋሷዊ ተጫዋቾችን…
ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ጋናዊው ግዙፍ አጥቂ ያኩቡ መሀመድ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል የጅማ አባጅፋር ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአራት የተለያዩ ሀገራት…
የትግራይ ዋንጫ ይካሄዳል
የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ የነበረው የትግራይ ዋንጫ እንደሚካሄድ ሲረጋገጥ የውድድሩ ዝርዝር በቀጣይ ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። ባለፈው…
ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ
ወንድማገኝ ማርቆስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል፡፡ ባለፈው ውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊግ ለጅማ አባ ቡና በመጫወት ያሳለፈው ተጫዋቹ…
ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተከላካዩ አናጋው ባደግን ወደ ክለቡ ሲመልስ አጥቂው ዳንኤል ዳዊትን የግሉ አድርጓል፡፡ በግራ እና…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ለአደላይድ ዩናይትድ የመጀመርያ ጨዋታውን አደረገ
ትውልደ ኢትዮጵያዊው የመስመር ተከላካይ ያሬድ አብው ለአውስትራሊያው አደላይድ ዩናይትድ የመጀመርያ ጨዋታውን አድርጓል። በአውስትራሊያ ትልቁ ሊግ (ኤ-ሊግ)…
ከፍተኛ ሊግ | የኢትዮጵያ መድን ተጫዋቾች በክለቡ ላይ ቅሬታ አቀረቡ
በ2011 ውድድር ዓመት ኢትዮጵያ መድን ሲያገለግሉ የነበሩ ተጫዋቾች ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ያላቸውን ቅሬታ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ታውቋል
ጥቅምት 22 ለሚጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቀጣይ ሐሙስ 3:30 በመዘጋጃ ቤት አዳራሽ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት…