ከወራት በኋላ የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

የካፍ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዓ ከሦስት ዓመታት በኃላ በድጋሚ በአዲስ አበባ ይደረጋል፡፡ ከትናንት በስቲያ የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን…

የሰማንያዎቹ… | ይልማ ከበደ (ጃሬ)

አንድ ግብ ጠባቂ ሊያሟላ የሚገባውን ነገር ሁሉ የያዘ ነው። ረጀም ዓመታት በአምበልነት በወጥ አቋም ሀገሩን እና…

መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፯) | መንግሥቱ ወርቁ ወይስ መንግሥቱ ነዋይ ?

በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…

ኢትዮጵያውያን በውጪ | ቢንያም በላይ በኡምአ መለያ የመጀመርያውን ግብ አስቆጥሯል

ኡምአ አቻ በተለያየበት ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ቢንያም በላይ ግብ አስቆጠረ። በአስራ ስድስተኛው ሳምንት የስዊድን ሱፐርታን በአስራ ሥስተኛው…

ተስፋ ያልቆረጠው ተስፈኛ – ኃይለየሱስ ይታየው

ከመዲናችን አዲስ አበባ 580 ኪሎ ሜትሮችን ርቃ በምትገኘው ባህር ዳር ከተማ ተወልዶ ያደገው የዛሬው የተስፈኞች ገፅ…

የደጋፊዎች ገፅ | የአዳማ ከተማ ደጋፊዎች መኅበር ፕሬዝደንት አቶ ምስክር ሰለሞን

ከምስረታው ጀምሮ ብዙ እግርኳሰኛ ኮከብ ትውልዶችን አፍርቷል፣ በእግርኳሱ ከፍተኛ ስም እና ዝናም ያተረፈ ትልቅ ክለብ ነው።…

“ሁሉን ነገር ትቼ የተቀመጥኩት ለድሬዳዋ ለመጫወት ነው” ረመዳን ናስር

በድሬዳዋ በቅርብ ጊዜያት ከታዩ ባለ ክህሎት የግራ እግር ተጫዋች አንዱ የሆነው ረመዳን ናስር ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ…

አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመመለስ ተስማማ

ከሳምንታት በፊት ለፋሲል ከነማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመመለስ ተስማምቷል። ከኢትዮጵያ ቡና…

የባህር ዳር እና ሶዶ ስታዲየሞች ዛሬ ተገምግመዋል

ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ጤና ሚኒስቴር የተወጣጣው ልዑካን ቡድን የስታዲየሞች ግምገማ ማከናወኑን ቀጥሎ ዛሬም በባህር…

የዳኞች ገፅ | ሩቅ የሚያልመው ኢንተርናሽናል ዳኛ አማኑኤል ኃይለሥላሴ

ትውልድ እና እድገቱ መቐለ ከተማ ነው። ብዙም ካልገፋበት የተጫዋችነት ሕይወቱ በጊዜ ተገልሎ ወደ ዳኝነት ዓለም በመግባት…