ከከፍተኛ ሊግ አንስቶ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በሊጉ ካየናቸው ባለ ክህሎት እና ወደፊት ተስፋ ከሚጣልባቸው የአጥቂ አማካይ…
September 2020
የዳኞች ገጽ | ብዙ የሚያልመው ተስፈኛ ዳኛ ፋሲካ የኋላሸት
በቅርቡ የኢንተርናሽናልነት ባጁን አግኝቷል። ወደ ፊት በብዙ ነገሮች ከሚጠበቁ ዳኞች መካከልም ይመደባል። የዛሬው የዳኞች ገፅ እንግዳችን…
የ”3ኛው ተጫዋች መርሕ” ትግበራ እና ፋይዳ
አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…
Continue Readingየሴቶች ገፅ | የቅጣት ምቷ ስፔሻሊስት ሕይወት ደንጊሶ
በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጠንካራ ተጫዋቾች መካከል አንዷ ነች። ተክለ ሰውነቷ፣ ከረጅም ርቀት እና…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፲፫) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦች…
በዛሬው የይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦችን የተመለከተ ተከታይ ጥንቅር ይዘን ቀርበናል። –…
ዘንድሮ በሰበታ ከተማ ያሳለፈው አጥቂ ወደ አይቮሪኮስቱ ክለብ አመራ
ብሩኪና ፋሷዊው የአጥቂ ሥፍራ ተጫዋች ባኑ ዲያዋራ ሰበታ ከተማን ለቆ አሴክ ሚሞሳን ተቀላቅሏል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
“የውድድር ዓመቱ ልፋቴ በእውቅና በመገባደዱ ደስ ብሎኛል” ሎዛ አበራ
በሴቶች ዘርፍ የማልታ የ2019/20 ምርጥ ተጫዋች ተብላ የተመረጠችው ሎዛ አበራ ስለምርጫው እና ስለተሰማት ስሜት ለሶከር ኢትዮጵያ…
ፊፋ ወርሃዊ የብሔራዊ ቡድኖችን ደረጃ ይፋ አድርጓል
ከደቂቃዎች በፊት የሀገራት ወርሃዊ የእግርኳስ ደረጃ ሲወጣ ኢትዮጵያም የተቀመጠችበት ደረጃ ታውቋል። በኮቪድ-19 ምክንያት የሃገራት የእግርኳስ ውድድሮች…
ሎዛ አበራ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተባለች
በማልታው ቢርኪርካራ ክለብ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችው ሎዛ አበራ ትናንት ምሽት ይፋ በሆነው መረጃ መሠረት የዓመቱ ምርጥ…
“ወደ ሜዳ በመመለሴ እጅግ ደስተኛ ነኝ” ዑመድ ኡኩሪ
በገጠመው ከበድ ያለ ጉዳት ለስምንት ወራት ያህል በጉዳት ከሜዳ ርቆ በቅርቡ የተመተለሰው የግብፁ አስዋን ክለብ አጥቂ…