አሳላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱን ቀዳሚ ጨዋታ የአሰላለፍ ለውጦች እና አስተያየቶች ይህንን ይመስላሉ። ሀዲያ ሆሳዕናዎች ከአዳማ ከተማ ካደረጉት ጨዋታ አንፃር…

“የዓለም ፍፃሜ፤ የህይወቴ ፍፃሜ አድርጌ ነበር የወሰድኩት” – አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ

በ18ኛው ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ወሳኝ ጨዋታ ቡድናቸውን በኮቪድ ምክንያት ያልመሩት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ…

መከላከያ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለመመለስ ተቃርቧል

አንጋፋው መከላከያ ዛሬ ማሸነፉን ተከትሎ ወደ 2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ በእጅጉ ተቃርቧል። ሀዋሳ ላይ እየተደረገ…

ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት የተጫወቱት ሁለቱ ግብ ጠባቂዎች ይናገራሉ…

በአስገዳጅ ሁኔታ ከሚናቸው ውጭ ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት ከተጫወቱት ሁለቱ ግብጠባቂዎች መክብብ ደገፋ እና አብነት ይስሐቅ…