የምድብ ጨዋታዎቹን ያገባደደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ የሚገቡ ቡድኖችን ለመለየት ቅዳሜ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች…
August 2021
መጣባቸው ሙሉ ማረፊያው ታውቋል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ መጣባቸው ሙሉ በፋሲል ከነማ ካሳደጉት አሠልጣኝ ጋር ዳግም የተገናኘበትን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በዛሬው ዕለት…
ኦኪኪ አፎላቢ ፊርማውን አኑሯል
ድረ-ገፃችን ከሰዓታት በፊት ባስነበበችው መረጃ መሠረት ወደ ፋሲል ከነማ የሚያደርገውን ዝውውር ለማገባደድ አዲስ አበባ የደረሰው አጥቂ…
ማሊያዊው አጥቂ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል
በዛሬው ዕለት መሳይ ጳውሎስን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ማሊያዊውን አጥቂ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል…
መከላከያ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ጦሩ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹን ስድስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ክለቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት በዝውውር ገበያው…
ካሣዬ አራጌ ለክለቡ ደብዳቤ አስገብቷል
የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ለዝግጅት ቢሾፍቱ ቢደርሱም ዋና እና ረዳት አሠልጣኙ እስከ አሁን ድረስ ወደ ስፍራው አላቀኑም።…
ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ገብቷል
ከሳምንታት በፊት ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ስምምነት የፈፀመው ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ደርሷል። 2010…
ሀዋሳ ከተማ የመስመር ተጫዋቹን ውል አድሷል
በአማካይ እና በመስመር ተከላካይ ቦታ መጫወት የሚችለው ተጫዋች በሀዋሳ ውሉን አራዝሟል፡፡ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ከቀጠረ በኋላ…


 
													