ፅዮን መርዕድ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ተለያይቷል

የአንድ ዓመት ውል የሚቀረው ግብ ጠባቂው ፅዮን መርዕድ በስምምነት ከባህር ዳር ከተማ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል።…

ኢትዮጵያ ቡና ማክሰኞ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ይጀምራል

በተጠናቀቀው የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋይ መሆኑን ያረጋገጠው…

ሲዳማ ቡና በስሩ ላሉት አራት ቡድኖች ትጥቅ ከሚያቀርብ ተቋም ጋር ስምምነት ፈፀመ

ሲዳማ ቡና ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የስፖርት ትጥቅ እና የደጋፊዎች ቁሳቁስ ለማግኘት ስምምነት ፈፅሟል።…

አርባምንጭ ከተማ የመስመር ተጫዋች አስፈረመ

ሱራፌል ዳንኤል አዞዎቹን ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ካራዘመ በኋላ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው እና የበርካቶቹን…