በትናትናው ዕለት በይፋ ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአራት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል ለማደስ በጠረቤዛ ዙሪያ…
July 2022

ሲዳማ ቡና ወንድማገኝ ተሾመን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል
በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሲዳማ ቡናን ሲመራ የነበረው ወንድማገኝ ተሾመ በዋና አሰልጣኝነት ክለቡን ተረክቧል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና በጥሎ ማለፍ የሚፋለሙ ክለቦች ተለይተው ታወቁ
በአርባ ሁለት ክለቦች መካከል እየተደረገ የሰነበተው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከምድብ ያለፉ ክለቦች ተለይተው ታውቀውበታል። በሀዋሳ ከተማ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሊጉ መሪዎች ድል ሲቀናቸው አቃቂ ቃሊቲ መውረዱን አረጋግጧል
21ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በአዳማ ሲቀጥል መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም…

ሲዳማ ቡና ተጫዋቾቹን እና አሰልጣኞቹን ሸልሟል
ፕሪምየር ሊጉን ሦስተኛ በመሆን ያጠናቀቀው ሲዳማ ቡና ለቡድን አባላቱ የማበረታቻ ሽልማት ሲሰጥ አጥቂው ይገዙም ተመስግኗል። የ2014…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ድሎቹን ሊሸልም ነው
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለ ድል የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቡድን አባላቱ ሽልማት ሊያበረክት ነው። የኢትዮጵያ…

ጎፈሬ ከዩጋንዳው ክለብ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ
ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ በዩጋንዳ ፕሪምየር ሊግ ለሚሳተፈው ክለብ ትጥቅ ለማቅረብ ዛሬ ስምምነት…

መከላከያ ከአሠልጣኙ ጋር አይቀጥልም
በቀጣይ ዓመት መቻል የሚለው የቀደመ ስያሜውን ይዞ ብቅ የሚለው መከላከያ ከአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር እንደማይቀጥል ተረጋግጧል።…

ያሬድ ባዬ ወደ ጣና ሞገዶቹ ያመራ የመጀመርያ ተጫዋች ሆኗል
በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ያሬድ ባዬን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አሳውቋል። በዘንድሮ የውድድር ዓመት…

ሙጂብ ቃሲም ወደ ሀዋሳ ከተማ?
ሁለገቡ ተጫዋች ሀዋሳ ከተማን ለመቀላቀል በቃል ደረጃ መስማማቱን ሶከር ኢትዮጵያ ከክለቡ ያገኘችው መረጃ ይጠቁሟል፡፡ በ2015 ቤትኪንግ…