በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ አዲስ አበባ ከተማ ለሊጉ አክስዮን ማኅበር ደብዳቤ ማስገባቱ ታውቋል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
July 2022

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ክለብ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጀመርያው ፈራሚ ግብ ጠባቂ ሆኗል። በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የሚመራው ኢትዮ ኤሌትሪክ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አደረገች
ከቀናት በኋላ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የቻን ማጣሪያ ፍልሚያዎች የሚጠብቀው የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን ረፋድ ላይ…

ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈረመ
የጦና ንቦቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸው በኃይሉ ተሻገር ሆኗል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ከሰሞኑ ካራዘመ በኋላ የክለቡን ነባር…

የተከላካይ አማካዩ መከላከያን ተቀላቅሏል
ቡድኑን በአዲስ መልክ እያዋቀረ የሚገኘው መከላከያ ከሀዲያ ጋር ውሉን አራዝሟል ተብሎ በክለቡ በኩል የተገለፀውን ተጫዋች የግሉ…

የሴካፋ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ተራዘመ
አትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሳታፊ የሚሆንበት የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የምስራቅ አፍሪካ ውድድር የቀን ለውጥ ተደርጎበታል፡፡ ባሳለፍነው ዓመት…

ወላይታ ድቻ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ
ከቀናት በፊት ወደ ዝውውር የገቡት የጦና ንቦቹ የአምበላቸውን እና የአማካይ ተጫዋቾቻቸውን ውል ማደሳቸውን አስታውቀዋል። ደጉ ደበበ…

የወልቂጤ ከተማ እና አሰልጣኞቹ ውዝግብ እልባት አግኝቷል
በወልቂጤ ከተማ እና በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው እንዲሁም ረዳቱ ኢዮብ ማለ መካከል የነበረው ውዝግብ እልባት አግኝቷል። የወልቂጤ…

ተመስገን ዳና በይፋ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ሆኗል
ኢትዮጵያ ቡና አሰልጠኝ ተመስገን ዳና አዲሱ አሰልጣኙ አድርጎ መሾሙን አሳውቋል። በተለያዩ መንገዶች የአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ምትክ…

ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ሁለት ተጫዋች አስፈርሟል
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ላይ ጥሩ አቋም ያሳዩት ሁለት ተጫዋቾች ወደ ኢትዮጵያ ቡና አምርተዋል። በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ…