ሄኖክ አዱኛ የግብፅ ዝውውሩን አጠናቋል።

ሄኖክ አዱኛ የግብፅ ዝውውሩን አጠናቋል።
የሊጉን ዋንጫ ደጋግሞ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊግ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል። ከሳምንታት በፊት…

አዳማ ከተማ ሦስቱን አምበሎች አሳውቋል
የአሰልጣኝ አብዲ ቡሊው አዳማ ከተማ የአምበሎቹን ዝርዝር ለሶከር ኢትዮጵያ ይፋ አድርጓል። በባቱ ከተማ አዳዲስ እና ነባር…

የስሑል ሽረ አምበሎች ታውቀዋል
የአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት አምበሎች ታውቀዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ስሑል ሽረዎች…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ግብ ፈረሰኞቹን ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 ረተዋል። ሁለቱም ቡድኖች በክረምቱ ካደረጓቸው…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ አዲስ አዳጊውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 አሸንፏል። 10፡00 ሲል በዋና ዳኛ…

የፋሲል ከነማ አምበሎች ታውቀዋል
ዐፄዎቹ ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአምበልነት የሚመሯቸውን ተጫዋቾች አሳውቀውናል። በዛሬው ዕለት ምሽት 1 ሰዓት ላይ ከቅዱስ…

የጦና ንቦቹ አምበሎች ተለይተዋል
በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች ሦስት አምበሎቻቸውን ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመናቸውን…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል
ባህር ዳር ከተማ በፍጹም ዓለሙ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1ለ0 አሸንፏል። በዋና ዳኛ መስፍን ዳኜ…

ወልቂጤ ከተማ በሊጉ ይቀጥላል ?
ከሰዓታት በፊት በመክፈቻ የሊግ ጨዋታቸው ለመቻል ፎርፌ ለመስጠት የተገደዱት ወልቂጤ ከተማዎች አሁናዊ ሁኔታ….. ባለፈው የውድድር ዓመት…

ጎልደን ቡት አካዳሚ ከሁለት ተቋማት ጋር ስምምነት ፈፅሟል
የጎልደን ቡት አካዳሚ ከሀዋሳ ከተማ ሁለት የስፖርት ተቋማትን ጋር በጋራ አብሮ ለመስራት ተስማምቷል። ትውልዱ በሀዋሳ ከተማ…