አዳማ ከተማ አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ቀጥሯል

አዳማ ከተማ አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ቀጥሯል

አዳማ ከተማ ከአንድ ወር በፊት ሲሳይ አብርሀምን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ በቀጠረበት ወቅት ዳዊት ታደሰን በምክትልነት መቅጠሩን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ስልጠና አዘጋጅቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞቹን ክህሎት ለማሳደግ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅቷል። ከመፍረስ ስጋት ተላቆ በአዲስ የቦርድ አመራር…

የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች 10 ቀን በኋላ መደረግ ይጀምራሉ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከባለፈው የውድድር ዓመት የተላለፉት የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎችን በዚህ ወር ያደርጋል።  ውድድሩ ክፍት ቦታዎች…

Abraham Mebratu: From voice of the stadium to the voice leading the Ethiopian national team

By – Girmachew Kebede Mengesha ADDIS ABABA, September 11, 2018 – It was 38 hours before…

Continue Reading

ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ይናገራሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሰኔ ወር በካሜሩን አስተናጋጅነት የሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በሚደረገው የምድብ ማጣርያ ላይ…

ኢስማኤል ዋቴንጋ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን አኑሯል

ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በቃል ደረጃ የተስማማው ኢስማኤል ዋቴንጋ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ፊርማውን ማኖሩን ክለቡ…

ግርማ ታደሰ በደቡብ ፖሊስ ውላቸውን አራዝመዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2010 የውድድር ዓመት አጠቃላይ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ደቡብ ፖሊስ የዋና…

በ2011 የሚጠበቁ የኢትዮጵያ እግርኳስ አበይት ክንውኖች

እንኳን ለ2011 አደረሳችሁ! በኢትዮጵያ እና አፍሪካ በ2011 አበይት እግርኳሳዊ ክንውኖች ይጠበቃሉ። በዓመቱ እግርኳሳችንን ለመከታተል እንዲያመቻችሁ ዋና…

Continue Reading

አዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክ ዳይሬክተር እና የሴት ቡድን አሰልጣኝ ቀጥሯል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ላደገው የሴቶች ቡድኑ አሰልጣኝ…

ኢትዮጵያ ቡና አልሀሰን ካሉሻን በእጁ አስገብቷል

በኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨለማ የውድድር ዓመት ውስጥ በግሉ ያንፀባረቀው ካሉሻ ወደ ቡናማዎቹ ቤት ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ባሳለፍነው…