ኬንያ ፖሊስ ተሸነፈ

ምዓም አናብስት የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን ለማስፈረም ተስማሙ
መቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው ሸሪፍ መሐመድ እና ያሬድ ከበደን ለማስፈረም የተስማሙት…

የባንክ ተጋጣሚ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሀገራችንን ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚገጥመው ቪላ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል።…

ቻምፒዮኖቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን መቼ ይጀምራሉ?
ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚወክለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሊጀምር ነው። የ2016 የኢትዮጵያ…

ወልዋሎ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም ምክትል አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርቧል
ቀደም ብሎ ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ አምርቷል። ከዓመታት በኋላ በተመለሱበት ሊግ ጠንካራ…

ያሬድ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
መቐለ 70 እንደርታ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ። በትናንትናው ዕለት ጋናዊው ተከላካይ ሸሪፍ መሐመድን ያስፈረሙት መቐለ 70…

ስሑል ሽረ የመጀመርያ ፈራሚውን ለማግኘት ተቃርቧል
ስሑል ሽረ ጋናዊ የመሀል ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የቀጠሩት…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨማሪ ተጫዋቾችን የቡድኑ አካል አድርጓል
በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ተካፋዩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን…

ድሬደዋ ከተማ የዋና አሰልጣኙ ቅጥር አስመልክቶ የተሰጠው ዝርዝር የጋዜጣዊ መግለጫ
ዛሬ ጠዋት በሸራተን አዲስ ሆቴል በተካሄደው የሁለቱ አካላት የስምምነት የፊርማ ሥነ ስርዓት ላይ የከለቡ ፕሬዝደንት ኢንጅነር…

ፋሲል ከነማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
በስምምነት ደረጃ የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ፋሲል ከነማ አንድ አማካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ…