‹‹ ቻን የሚሰጠንን አድቫንቴንጅ በአግባቡ እንጠቀምበታለን ›› ዮሃንስ ሳህሌ

‹‹ ቻን የሚሰጠንን አድቫንቴንጅ በአግባቡ እንጠቀምበታለን ›› ዮሃንስ ሳህሌ

አሰልጣን ዮሃንስ ሳህሌ ነገ ብሄራዊ ቡድናችን ከኬንያ አቻው ጋር ከሚያደርገው የቻን ማጣርያ ጨዋታ በፊት ዛሬ ምሽት…

‹‹ ስዩም እና በኃይሉ ለነገው ጨዋታ ብቁ ናቸው ›› ዶ/ር አያሌው ጥላሁን

  የብሄራዊ ቡድኑ ህክምና ባለሙያ ዶ/ር አያሌው ጥላሁን ዛሬ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ስለ ቡድኑ አጠቃላይ…

የኬንያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት ባህርዳር ይገባል

  የኬንያ ብሄራዊ ቡድን እሁድ ከኢትዮጵያብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት የቻን ውድድር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ ከናይሮቢ…

‹‹የእሁዱ ጨዋታ እቅዳችን የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ኳስ እንዳይቆጣጠሩ ማድረግ ነው ›› የኬንያው አሰልጣኝ ቦቢ ዊልያምሰን

ስኮትላንዳዊው የኬንያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ቦቢ ዊሊያምሰን ቡድናቸው እሁድ በቻን ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ በአሸናፊነት…

“ከኢትዮጵያ ጋር በነበረን ጨዋታ ዕድለኞች አልነበርንም” – የሌሶቶው አሠልጣኝ ሲፌፌ ማቴቴ

የሌሴቶ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ሲፌፌ ማቴቴ ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረጉት ጨዋታ ቢያንስ…

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ንግድ ባንክ እና ዳሽን ለፍፃሜ ደረሱ

በወንጂ ስኳር ፋብሪካ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ባለው በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፍፃሜ ግማሽ ተፋላሚዎች ታወቁ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ወንጂ ላይ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ 10 ብድኖችን በሁለት ምድብ ከፍሎ ሲያፋጥጥ የነበረው…

አዳማ ከነማ በሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ ይሳተፋል

ታንዛኒያ በምታዘጋጀው የሴካፋ ክለቦች ካጋሜ ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ አዳማ ከነማ እንደሚሳተፍ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አስታውቋል፡፡…

ሳሙኤል ሳኑሚ ወደ ግብፅ ሊያመራ ይችላል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የኮከብ ግብ አግቢነት በ22 ግቦች የወሰደው ናይጄሪያዊው የደደቢት አጥቂ ሳሙኤል ሳኑሚ በግብፅ አል…

ኢትዮጵያ ከኬኒያ በባህርዳር ይካሄዳል

ኢትዮጵያ ከኬኒያ ጋር ለምታደረገው የቻን 2016 ማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አስታውቋል፡፡ የፌድሬሽኑ ፕሬዝዳንት…