አማካዩ ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል
አማካዩ ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል
አፈወርቅ ኃይሉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመልሷል። በርከት ያሉ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ማጣታቸውን ተከትሎ ወጣት ተጫዋቾችን በማዘዋወር ቡድናቸውን…
ረመዳን የሱፍ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ላለፉት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ማረፊያው ታውቋል። ላለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በያሬድ ባየህ ብቸኛ ፍፁም ቅጣት ምት ግብ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲን በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን ካስመዘገበበት…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
የያሬድ ባየህ የመጨረሻ ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ሲዳማ ቡናዎችን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ሲዳማ ቡናዎች መቻልን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 አርባምንጭ ከተማ
“የሊግ ካምፓኒው ሕግ ያስከብራል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።” አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ “የመጀመሪያው 10 ደቂቃ የተጫዋቾቻችን የዕብደት ጊዜ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓመቱን በድል ጀምሯል
ሁለት ጨዋታዎች ሳያደርግ በሦስተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3ለ1 በሆነ ውጤት አርባምንጭ ከተማን…
ሠራተኞቹ ከሊጉ መሰረዛችን ተገቢ አይደለም ሲሉ ይግባኝ ጠይቀዋል
ወልቂጤ ከተማ የሊጉ የውድድር አመራር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴ ሕገወጥ በሆነ መንገድ ውሳኔ አስተላልፎብኛል ሲል ቅሬታውን…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጥቅምት 2…
Continue Reading
ምዓም አናብስት የአንድ ተጫዋች ዝውውር አገባደዋል
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች የመስመር ተጫዋቹን ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ተስማምተዋል። በውድድር ዓመቱ የመጀመርያ…

