ለሚዲያ ዝግ የነበረው ጨዋታ በዋልያዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ለሚዲያ ዝግ የነበረው ጨዋታ በዋልያዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታቸው ይረዳቸው ዘንድ ከሱዳን አቻቸው ጋር የልምምድ ጨዋታ ያደረጉት ዋልያዎቹ ድል ቀንቷቸዋል። በቀጣይ…
ዐፄዎቹ ከናይጄሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደብዳቤ ተልኮላቸዋል
የፋሲል ከነማ ተጫዋች ከቀናት በኋላ ወደ ሌጎስ ያቀናል። ፋሲል ከነማ ከቀናት በፊት ከናይጀርያ እግር ኳስ ፌደሬሽን…
አርባምንጭ ከተማ ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ዳግም ወደ ሊጉ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊ እና ዩጋንዳዊ ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሠልጣኝ በረከት…
ስኬታማው አሰልጣኝ ከዛሬው ድል በኋላ ምን አሉ ?
👉 “ተጫዋቾቼ ላደረጉት ተጋድሎ አመሰግናለሁ” 👉 “ሀያ አምስት ዋንጫዎች በሀገሬ አሳክቻለሁ የዛሬው ዋንጫ ደግሞ ለኔ ልዩ…
ስሑል ሽረ ካሜሩናዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈርም ተስማማ
የቀድሞ የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የስሑል ሽረ አስራ አምስተኛ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል። ከሳምንታት በፊት አላዛር…
ዋልያዎቹ ነገ በአዲስ አበባ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎቹ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው። በቀጣይ ሳምንት ከታንዛንያ…
ንግድ ባንክ የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ቻምፒዮን ሆኗል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመዲናችን በተዘጋጀው የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣርያ ውድድር የዋንጫ ጨዋታ የኬኒያ…
ዳዋ ሆቴሳ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተስማማ
ያለፉትን ዓመታት ከነብሮቹ ጋር ቆይታ የነበረው አጥቂ ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ…
አሰልጣኝ ቤልዲን ኦደምባ ከፍፃሜው ጨዋታ በፊት ምን አሉ?
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በመካሄድ ላይ ያለው የካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ነገ የኢትዮጵያው ተወካይ ኢትዮጵያ…

